ህዝብ ያሸንፋል©!
Asnakew Abebe
******
የሚከተለውን ዘገባ ደግሞ ከ Tiss AbayGenji የገኘነው ነው…
ሰበር ዜና #የመምህራን አመጽ
በጎጃም ስናን ወረዳ የት/ቤቱ ር/መምህር መምህራንን ለወታደሮች እየጠቆመ በማስጠቃቱ በመምህራን ተደብድቦ ሲገደል ሌላ መምህር ደግሞ ከወታደሮች በተተኮሰ ጥይት ተገሏል። የመምህራን የስራ ማቆም አመፅ በመላው #አማራ ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።በምስራቅ ጎጃም፣ ምዕ/ጎጃም፣ አዊ፣ ደ/ጎንደር፣ ደ/ወሎ የሚገኙ ትም/ቤቶች ተዘግተዋል። ኮማንድ ፖስቱ መምህራንን ማዋከብና ማሰር ስራ ላይ ተጠምዷል።
የጮቄው ነኝ
ደባርቅ በወያኔ ልዩ ሃይል ተወራለች!
ትናንት ያወጣነው መረጃ ትክክል ነው!
ደባርቅ፣ ዳባትና አምባ ጊዮርጊስን ለቆ በወጣው የወያኔ ሃይል ምትክ አዲስ ሃይል እንደሚመጣ በትናንትናው ዘገባ ማስጠንቀቃችን ይታወሳል። በዛሬው እለት ደባርቅ በወያኔ ልዩ ሃይል ግርግር ውስጥ ናት። የወታደር ካምፑንም ተረክበውታል።
ወደ ዳባት አካባቢ ለመስፈር የሚመጣ ሃይልም እንደተንቀሳቀሰ መረጃ ደርሶናልና ሁለገብ ጥንቃቄ ይደረግ።

No comments:
Post a Comment