Saturday, March 25, 2017

አሳረኛው ጎንደር ሌላ በቀል ተደግሶለታል



File Photo
የጎንደር ሕብረት ጋዜጠኛ ዞብል – ከጎንደር
ጎንደር ከተማ በጦርነት የተወጠረችው የአሰተዳድር ከተሞችን ፎረም (ከሚያዝያ 21-28) ለማዘጋጀት ተፈርዶባት የወያኔ አሽከሮች ሸርጉድ እያሉ ነው ።ጎን በጎን ደግሞ ” ህገ ወጥ ግንባታዎች” ናቸው የተባሉ ወደ 235 ቤቶችን ከበዓሉ በፊት ወይስ በኋላ ይፍረሱ በሚል ካድሬው ለሁለት ተከፍሏል ።
ከክልል በቀጥታ የወረደ እንደሆነና በቅርቡ እንደሚያፈርሱ ይህም ደግሞ ከባህርዳር ከተማ ጋር እኩል ብቀላ በህዝቡ ላይ የታሰበ ነው። ባህርዳርን በደም ያጠበው ጡንቻ ይበልጥ ፈርጥሞ ጎንደር ላይ እንዲያርፍ ተወስኖበታል።
እምም አለ ጎንደር በዘንድሮው ነገር!

No comments:

Post a Comment