Wednesday, March 15, 2017

የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ደጉ አንዳርጋቸው ከስልጣን ተነሱ። በምትካቸው የአማራን ሕዝብ ለሓጫም ብሎ የሰደበው ይሾማል ተብሏል።

የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ደጉ አንዳርጋቸው ከስልጣን ተነሱ። በምትካቸው የአማራን ሕዝብ ለሓጫም ብሎ የሰደበው ይሾማል ተብሏል።
የኣማራ ክልል ፕሬዝዳንት የሆኑት አቶ ደጉ ኣንዳርጋቸው ከስልጣን የተነሱ ሲሆን በምትካቸው በሕወሓት ካድሬዎች ከፍተኛ ከበሬታን ያገኙትና የኣማራን ሕዝብ ለሓጫም ብለው የተሳደቡት ኣቶ አለምነህ መኮንን ይሾማሉ ተብሎ ይጠበቃ። አቶ ደጉ አንዳርጋቸው ወደ አዲስ አበባ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ሆነው ይሾማሉ ተብሎ ይጠበቃል። ሕወሓት መሾም መሻር ልማዱ ሲሆን ኣዲስ ነገር አልተፈጠረም ሲሉ አስተያየት ሰጪዎች ይናገራሉ።

No comments:

Post a Comment