Thursday, March 16, 2017

በአቡነ መርቆሬዎስ የሚመራው ቅዱስ ሲኖዶስ በቆሼ ላለቁት ወገኖች የ3 ቀናት ጸሎተ ምህላና የደብረዘይት ዕለት ጸሎተ ፍትሐት እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ



(ዘ-ሐበሻ) በፓትርያሪክ አቡነ መርቆሬዎስ የሚመራው ቅዱስ ሲኖዶስ ለዘ-ሐበሻ በላከው መግለጫው በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ በደረሰው አደጋ የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ገልጾ የ3 ቀናት ጸሎተ ምህላና እንዲሁም የደብረዘይት ዕለት መጋቢት 10, 2009 በሁሉም አብያተ ክርስቲያናት ጸሎተ ፍትሃት እንዲደረግላቸው ጥሪ አደረገ::

No comments:

Post a Comment