ሰበር ዜና: የከፋኝ ዐማራ ጦር ትናንት በተደረገ ጦርነት ድል ቀናው

ከሙሉቀን ተስፋው
ትናንት መጋቢት 12 ቀን 2009 ዓም ምሽት 12.00 ሰዐት በሰሜን ጎንደር አርማጭሆ አከባቢ በመከላከያ ድንገተኛ ከባቢ ተደርጎበት ነበር። ጀግናው የከፋኝ ጦር ግን ለሰዐታት በቆየው ከፍተኛ ጦርነት 4 የወያኔ ወታደሮችን በመግደል እና 2 የሚሆኑትን ክፉኛ አቁስለው ከበባውን ሰብረው ለመውጣት ችለዋል።
አናብስቶቹ የከፋኝ ዐማራ አርበኞች አንድ ወታደር እና የተለያዩ የጦር መሣሪያዎችን እንደማረኩ አስታውቀዋል።
No comments:
Post a Comment