Friday, October 21, 2016

ጨፌ ኦሮሚያ ነገ ኣስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል።ከሕወሓት የተላኩ ኣዳዲስ ሹመቶችን ያጸድቃል።


ጨፌ ኦሮሚያ ነገ ኣስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል። ከኣስቸኳይ ጊዜ ኣዋጁ ጋር ለመተራመስ ያሰበው ጨፌ ኦሮሚያ ነገ ይፋተጋል። ጨፌ ኦሮሚያ የፈለገውን ቢል ሕወሓት ከጅምሩ ኣይቀለበስም። ጸሃፊውና ሰራዡ ማን ሆነና ይልቅ በተባበር ክንድ ሕወሓትን እናስወግድ።
ጉባዬው በኣዳማ ለሁለት ቀን ይቆያል ።በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሰሚያ ያሌለው ጩኸቱን ያሰማል። ከሕወሓት የተላኩ ኣዳዲስ ሹመቶችን ያጸድቃል። Minilik Salsawi

No comments:

Post a Comment