Tuesday, October 18, 2016

በጎንደር የአማራ ተጋድሎ አስተባባሪወች ከህዝቡ ጋር በመተባበር የራሳቸውን ስውር ኮማንድ ፖስት አቋቋሙ።


በጎንደር የአማራ ተጋድሎ አስተባባሪወች ከህዝቡ ጋር በመተባበር የራሳቸውን ስውር ኮማንድ ፖስት አቋቋሙ። የኮማንድ ፖስቱ ስራ ህዝቡ የጠራውን ከቤት ያለመውጣት አድማ ያለከበረ ማንኛውም ተሽከርካሪ ወይም ንግድ ቤት እርምጃ እንደሚወሰድበት ተናግረዋል። ጎንደር ከዛሬ ጀምሮ ሶስት ቀን የሚቆይ ከቤት ያለመውጣት አድማ ናት። ድል ለአማራው ህዝብ።

No comments:

Post a Comment