እንደ VOA የኦሮሚፋ ዘገባ ከሰበታ ፖሊስ አፈትልኮ በወጣው ዘገባ መሰረት በሰበታ ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ ያሉትን ከ500 በላይ የኦሮሞ ወጣት እስረኞችን መርዝ በማብላት ጉልበታቸውን ለማድከም (እንዲሰልል) ወይም ለመግደል በዛሬ እለት በአድማ በታኞች በተደረገው ስብሰባ ላይ ተወስኗል። ይህንን ሴራ ከተሰብሳቢዎች አንዱ የሆነ ፖሊስ ለሕዝብ አጋልጧል።
According to VOA TPLF has plan to poison prisoners in Oromia, Ethiopi
Listen
No comments:
Post a Comment