Friday, October 14, 2016

ሳንጃ ከፍተኛ ውጊያ ላይ ነች።


ለግላጋው እና ዘረ ቡዙው አርበኛ ደጀኔ ማሩ በሶሮቃ እና በዳንሻ መሃከል ልዩ ስሙ ማይደሊ በተባለው ቦታ ላይ እየተካሄደ ያለውን ውጊያ በቆራጥነት እየመራ ነው ። በአሁኑ ሰዓት ሳንጃ ከፍተኛ ውጊያ ላይ ነች። በውጊያው ሶስት ጓዶቹን ያጣ አንድ ወንድማችን ህዝቡ ወደ ትግሉ ለመቀላቀል በአራቱም አቅጣጫ መሳሪያ እንግቦ እየተመመ መሆኑን ነግሮናል ። ህዝቡ ትግሉን ይቀላቅል ዘንድ እኛም መልዕክት ላልደረሰው እናደርሳለን ! አማራ ተነስ!
ድል ለጭቁኑ የአማራ ህዝብ !
ለመረጃ ጥንቅር ኄኖክ የሺጥላ እና ጓደኞቹ!

No comments:

Post a Comment