Wednesday, October 12, 2016

እርማት = ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፣ ወረታው ዋሴ፣ ስለሺ ፈይሳ፣ ወይንሸት ሞላ ታስረዋል የሚባለው ወሬ ሀሰት ነው።


የማህበራዊ ሚዲያዎች ዜናውን ሲቀባበሉ (ታስረዋል የተባሉ የሰማያዊ ኣመራሮች) ለምን ዝምታን እንደፈጠሩ ኣስገራሚ ሆኗል።
እርማት – ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፣ ወረታው ዋሴ፣ ስለሺ ፈይሳ፣ ወይንሸት ሞላ ታስረዋል የሚባለው ወሬ ሀሰት ነው። ይልቃልን አሁን በስልክ አነጋግሬዋለሁ። እያስፔድ ተስፋየ፣ ብሌን መስፍንና አወቀ ተዘራ ግን ታስረዋል።
“የወሬው መነሻ ባይገባኝም እስካሁን ደህና ነን” ብሎዋል ይልቃል።

No comments:

Post a Comment