Monday, October 24, 2016

የሰብዓዊ መብት ጉባዬ ሃያ አምስተኛ ኣመት በዓል በኮማንድ ፖስቱ ተበተነ።

የሰብዓዊ መብት ጉባዬ ሃያ አምስተኛ ኣመት በዓል በኮማንድ ፖስቱ ተበተነ።
በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ጉባዬ በሜባል የዛሬ ሃያ ኣምስት ኣመት የተመሰረተው የሰብዓዊ መብቶች ጉባዬ በደሳለኝ ሆቴል የልደት በዓሉን ለማክበር የጠራው ስብሰባ በኮንማድ ፖስቱ ሃይሎች መበተኑ ተሰምቷል።

No comments:

Post a Comment