Tuesday, October 11, 2016

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ ተጠናክሮ ቀጥሏል።


የኛ ጉዳይ's photo.
በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በምትገኘው ሰበታ ከተማ ላይ ንብረትነታቸው የሕወሓት የሆኑ ሁለት የህዝብ ማመላለሻ ቅጥቅጥ አይሱዙ እና ሁለት ተሳቢ የጭነት ማመላለሻ መኪኖችን የኦሮሞ ኣብዮት ወጣቶች በዚህ መልኩ ነበር በእሳት ኣጋይተዋቸዋል።
የኛ ጉዳይ's photo.
የኛ ጉዳይ's photo.

No comments:

Post a Comment