Tuesday, October 11, 2016

ዘረኛው ኣባይ ወልዱ እና ለዘብተኛው ገዱ ኣንዳርጋቸው የኣስቸኳይ ጊዜ ኣዋጁ ሰለባ ሆኑ


ዘረኛው ኣባይ ወልዱ እና ለዘብተኛው ገዱ ኣንዳርጋቸው የኣስቸኳይ ጊዜ ኣዋጁ ሰለባ ሆኑ ( Minilik Salsawi)
የሕወሓት ሊቀመንበርና የትግራይ ክልል ፕረዚደንት ዘረኛው ኣባይ ወልዱና እና ለዘብተኛው የኣማራ ክልል ፕረዚደንት ገዱ ኣንዳርጋቸው የኣስቸኳይ ጊዜ ኣዋጁ ሰለባ መሆናቸውን ማምሻውን የወጡ መረጃዎች ጠቆሙ።
የጥልቅ ተሃድሶው ሰለባዎች ከሆኑት የህወሓት ሊቀ መንበርና የትግራይ ኣስተዳዳሪ ኣቶ ኣባይ ወልዱ እና የብኣዴን ምክትል ሊቀ መንበርና የኣማራ ክልል ኣስተዳዳሪ ኣቶ ገዱ ኣንዳርጋቸው ከስልጣናቸው ተባረሩ ፥የኣባይ ህወሓትና የገዱ ኣንዳርጋቸው ብኣዴን ኔትወርኮች በኣስቸኳይ ግዜ ኣዋጅ ኣስታኮ ድባቅ ተመተዋል ተብለዋል።ሁለቱ መሪዎች የኣስቸኳይ ግዜ ኣዋጅ ሰለባዎች መሆናቸው ነው።
Image result for ኣባይ ወልዱ እና ገዱ ኣንዳርጋቸው

No comments:

Post a Comment