Monday, October 10, 2016

በአቡነ ማቲያስ የሚመራው ቅዱስ ሲኖዶስ ስር የሚገኙት ካህናት እና ሰባኪያን ወያኔን በመቃወም መግለጫ አውጥተዋል።


በአቡነ ማቲያስ የሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ስር የሚገኙት ካህናት እና ሰባኪያን ወያኔን በመቃወም መግለጫ አውጥተዋል። የካህናቱና ሰባኪያኑ መግለጫ ባስቸኳይ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም የሚጠይቅ ነው። በመግለጫው የወያኔው ፓትሪያርክ አቡነ ማቲያስ አገሪቷና ቤተ ክርስቲያኗ ለገባቡበት ችግር ክፉኛ ተኮንነዋል። ካህናቱና እና ሰባኪያኑ በፋሽስት ወያኔ ነፍሰ በላ ወታደሮች በግፍ ለተገደሉት ንጹሀን ኢትዮጵያውያን በአገር ደረጃ ብሄራዊ ፍትሃት እንዲካሄድላቸው ጠይቀዋል።

No comments:

Post a Comment