Friday, October 21, 2016

ሳምሶን ማሞ የሕገወጥ ሰንደል ኣምራች እና የሕገወጥ ኣገዛዝ መስላል


ሳምሶን ማሞ የሕገወጥ ሰንደል ኣምራች እና የሕገወጥ ኣገዛዝ መስላል
አርዓያ ተስፋማርያም :- ሰበታ መግቢያ ስትደርስ ወደቀኝ ታጥፈህ በግምት 500 ሜትር ገባ ብለህ በአንድ ሺህ ካሬ ሜትር መሬት በቆርቆሮ ታጥሮ ታገኛለህ። በግቢው በቆርቆሮ የተገነባው መጋዘን መሰል ውስጥ…ህገወጥ ሰንደል ይመረታል። ከህንድ መጣ እየተባለ ነው የሚታዋወቀው። እናቶች በወር በማይረባ ደመወዝ አደገኛውን ኬሚካል በእጃቸው ሲያቦኩና እንጨቱ ላይ ሲጠቀልሉ ይውላሉ።
የዚህ ህገወጥ ድርጅት ባለቤት ሳምሶን ማሞ እንደሆነ በሚገባ አውቃለሁ። ታናሽ ወንድሙ ነው ስራውን የሚመራው። በአካል ተገኝቼ አይቼዋለሁ። ሳምሶን አንድ ካሬ ሜትር አልወሰድኩም ብሎ ሲቀጥፍ ገረመኝ። እሱን ጨምሮ ሌሎች ጋዜጠኞችና አርቲስቶች በነፃ ሰበታ ላይ መሬት የወሰዱት በአንድ ባለስልጣን ትእዛዝ ነው።
Image result for samson mamo

No comments:

Post a Comment