የጎንደር ነዋሪዎች አለምን እያስገረሙ ነው። የተለያዩ አለማቀፍ መገናኛ ብዙሀን መንግስት የፍርሀት አዋጁን ካወጣ በኋላ “አንበገርም” በማለት የሶስት ቀናት ከቤት ያለመውጣት መብታቸውን እያስከበሩ ስላሉት ጎንደሮች እየጻፉ ነው። ፍርሀት እንጂ መሳሪያ ሰው አይገድልም ያሉት የጎንደር ነዋሪዎች በመብታችን አንደራደርም ብለዋል ።

Gondar city launches three-day strike in response to Ethiopia state of emergency
Emergency declared in October over ‘biggest anti-government unrest’ Ethiopia has witnessed in recent years.

No comments:
Post a Comment