Thursday, October 6, 2016

እሬቻ ለምን ቁጣ አስነሳ!


እሬቻ ለምን ቁጣ አስነሳ!
ከአማራ ክልል በሁለት መክና ሞልቶ እሬቻን ከኦሮሞ ወንድሞቻችን ጋር እናከብራለን ብሎ ይመጣሉ። ብሾፍቱ ወይም ደብሬዜይት እንደደረሱ የአባ ጌዳ ጽuፈት ቤት ይሄዱና አቶ በዬና ስንበቶን አናግሮ አላማቸዉንም ይነግሩአቸዋል። እሳቸዉም በደስታ ይቀበሉአቸዋል።
የወያኔ አንጀት አረረ፣ ቁጣቸዉንም በአቶ በዬና ሰንቤቶ ላይ አወረዱ። ኦሮሞና አማራ ደግሞ ከመቼ ወድህ ነዉ እሬቻን አብሮ የምያከብሩት አሉአቸዉ። እሳቸዉም ዛሬም ብንጀምር አልረፈደም አሉአቸዉ።
እነዝህ ሰዎች እሬቻ ላይ እንዳይገኙ፤ ከተገኙም ደግሞ ንግግር እንዳያደርጉ በማለት ወያነዎች ጥብቅ ትእዛዝ ሰጡ። አቶ በየናም ይህ የማህበረስብ ጉዳይ እንጅ መንግስትን የምመለከት አይደላም። ስለዝህ የህዝባችን ሀዘን የነሱ ሀዘን ስለሆኔ በደስታችንም ግዜ ከኛ ጋር ተደስቶ ብሄዱ ደስ ይለናል እንጅ ቅር አይለንም እያሉ ይከራከራሉ።

ይሄዳሉ፤ አይሄዱም ንግግር ያደርጋሉ አያደርጉም በምለዉ ጭቅጭቅ ረጅም ግዜ ሄዴ። ቀሮ ደግሞ በሳቸዉ መዘግዬት ምክንያት down down woyane, down down TPLF ማለት ጀመሬ። በስተመጨረሻም እንዳያችሁት፤ በግትርነቱ፤ በጭካነዉ በክፋቱ በአስለቃሽ ጭስ አይናችዉ አዉሮ ጥይት አርከፈከፉባቸዉ፤ ግማሹን ገደል ዉስጥ ጨመሩአቸዉ፤ ግማሹን ሀይቅ ዉስጥ ጣሉአችዉ።
ታድያ የሀዉዘን ጭፍጨፋ ና የብሾፍቱ ጭፍጨፋ ምን ይለየዋል

No comments:

Post a Comment