Monday, October 17, 2016

ሕወሓት በሶማሊያ ያለውን ጦሩን ኣውጥቶ ዜጎችን እንዲፈጁለት በኦሮሚያና በኣማራ ክልል ሊያሰማራ ነው።


ሕወሓት በሶማሊያ ያለውን ጦሩን ኣውጥቶ ዜጎችን እንዲፈጁለት በኦሮሚያና በኣማራ ክልል ሊያሰማራ ነው።
የሕወሓት መንግስት በኦሮሚያና በኣማራ ክልል የተካሄዱ የሕዝብ ንቅናቄዎችን ተከትሎ ያወጣውን የ ኣስቸኳይ ጊዜ ኣዋጅ በተግባር ለመተርጎም እና በርካቶቹን ወደ እስር ቤትና ግድያ ለማጋዝ ይረዳው ዘንድ በሶማሊያ የሚገኘውን ጦሩን ሊያሳወጣ በኦሮሚያና በኣማራ ክልል ሊያሰማራ መሆኑን ኣንድ የኬንያ ጋዜጣ ገለጸ፤ በምትኩ የኬንያ ጦር በሶማሊያ የሚገኙ የሰላም ኣስከባሪ ሃይሎችን ብዛት ለማሳደግና ለማጠናከር ያቀደ ሲሆን በምስራቅ ኣፍሪካ ሰላም በበቂ ሁኔታ የሚሆን ጦር ኣለኝ ሲል ገልጾ በድንበሩ ላይ ማስፈር ጀምሯል። 


No comments:

Post a Comment