Friday, October 21, 2016

ኢንተርኔት ካፌዎች ፌስቡክና ትዊተር ኣገልግሎት እንዲያቆሙ ነጻ ዋይ ፋይ ያላቸው ሆቴሎችና ድርጅቶች ፓስወርድ እንዲጠቀሙ ተነገራቸው።


ኢንተርኔት ካፌዎች ፌስቡክና ትዊተር ኣገልግሎት እንዲያቆሙ ነጻ ዋይ ፋይ ያላቸው ሆቴሎችና ድርጅቶች ፓስወርድ እንዲጠቀሙ ተነገራቸው።በኣዲስ ኣበባ ሞባይል ዳታ ዝግ ነው
በኣዲስ ኣበባ የሚገኙ የኢንተርኔት ካፌ \ድርጅቶች በየደጃፋቸው ላይ የፌስ ቡክ እና የትዊተር ኣገልግሎት መጠቀም ኣይቻልም የተከለከለ ነው የሚልጽሁፍ እንዲለጥፉ በኮማንድ ፖስቱ ኮማንዶዎች ቢታዘዙም ባለመስማማታቸው ኣብዛኛዎቹ ድርጅቶቻቸውን እንዲዘጉ መደረጉን የኣይን እማኞች ይናገራሉ።
ከዚሁ ጋር በተያያዘ ዜና ነጻ የዋይፋይ ኣገልግሎት የሚሰጡ ሆቴሎችና ድርጅቶች ፓስወርድ\የይለፍ ቃል ለኢንተርኔት ራውተራቸው እንዲጤቀሙ ከኮማድ ፖስቱ መታዘዛቸውን ተናግረዋል። የሕዝብን የመረጃ ጥማት ለማኮላሸት የወያኔ ኮማንድ ፖስት ኣምባገነንነቱን እያሳደገ ከልክ በላይ ማድረጉን የሆቴሎችና ድርጅቶች ባለቤቶች ጠቁመዋል።

No comments:

Post a Comment