Tuesday, October 11, 2016

ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል


Image result for debre birhan university
የደብረብርሃን ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ወገኖቻችን እየተገደሉ አንማርም በማለት አቋማቸውን ይፋ አድርገዋል በዩኒቨርሲቲው መርሀግብር መሠረት ዛሬ መስከረም 30/2009 ዓም ክላስ እንደሚጀመር በወጣ ማስታወቂያ መሠረት ተማሪዎች ተሰባስበዋል በዩኒቨርሲቲው ግቢ የተሰባሰቡ ተማሪዎች ወገኖቻችን እየተገደሉ እኛ የምንማርበት ሞራል የለንም በማለት በጽሑፍ መበተናቸው ተዉቋል በአሁኑ ሰዓት በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል

No comments:

Post a Comment