Monday, October 17, 2016

የኣባይ ወልዱ ደጋፊዎች “መፈንቅለ መንግስት ተፈፀመብን” ብለው እየተቃወሙ ይገኛሉ።


የኮማንድ ፖስቱ ፈተና !
=======
የኣስቸኳይ ግዜ ኣዋጅ ኮማንድ ፖስት የክልል ኣመራሮች ከስልጣን የማውረድ እርምጃዎች በህወሓትና ብኣዴን የክልል ኣመራሮች ተቃውሞ እየገጠመው ነው።
በህወሓት በኩል “መፈንቅለ መንግስት ተፈፀመብን” የሚል ቅስቀሳና ማነሳሳት ውስጥ ውስጡን እየተካሄደ ይገኛል።
ኣንገታቸው ኣቀርቅረው የነበሩ የኣባይ ወልዱ ደጋፊዎች በመቐለ መነቃቃት እየታየባቸው ይገኛል።
ገዱና ኣባይም ከስልጣናችን ኣንወርድም ብለው እየተቃወሙ ይገኛሉ።
ኣባይና ገዱ በኮማንድ ፖስቱ ላይ ግምባር(ጥምረት) ሳይፈጥሩ ኣይቀሩም።
ያው ትግራይ ላይም የሆነ #Protest ነገር እንዳይነሳ ይሰጋል።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !
ነፃነታችን በእጃችንነው ! By Amdom G/S
Image may contain: 2 people

No comments:

Post a Comment