በዲላ ፣ይርጋ ጨፌ፣ ወናጎና ፍሰሃ ገንት በተፈጠረዉ ግጭት ከ ሁለት መቶ ሰዎች በላይ መሞታቸዉ ታወቀ።
ይህ ግጭት የተነሳዉ በጌዴኦ ልማት ማህበርና በጉራጌ ተወላጅ ነጋዴዎች መካከል በተፈጠረ የመሬት ይገባኛል ዉዝግብ ቢሆንም የመንግስት አካላት በተለይ የጌዴዞ ዞን ፖሊስና ባለስልጣናት በአንድ ወገን ሆነው በሰፊዉ ተሳትፈዉበታል።
በአከባቢዉ እንዲህ አይነት ግጭት ሲፈጠር የመጀመሪያ ባይሆንም የመንግስት አካላት በዚህ መጠን መሳተፍ ግን እንግዳና ግራ ሚያጋባ ብቻ ሳይሆን ከወቅቱ ሁኔታ አንፃር ጥያቄ ሚጭር ነዉ…mereja com
የሆነ ሆነ የችግሩ ምንጭም ሆነ አባባሽ ህወሃት የሚመራዉ ወታደራዊ መንግስት ነዉ። የችግሩ ምንጭ የ ፌኩ(ጠማማዉ) ፈደራል ስርዕት መንፈስ ሲሆን ግጭቱ የተባባሰዉ ደግሞ በ አከባቢዉ ባለስልጣናት ነዉ።
No comments:
Post a Comment