Monday, October 24, 2016

ወያኔ ወሎ ኮምቦልቻ ላይ የኣስቸኳይ ጊዜ ኣዋጇን ሻረች።


ወያኔ ወሎ ኮምቦልቻ ላይ የኣስቸኳይ ጊዜ ኣዋጇን ሻረች።
ወሎ ኮምቦልቻ ላይ የወያኔ ኣገዛዝ ለስድብና ለውግዜት ያሰማራቸው የኣህቤሽ ልባኖስ እምነት ተከታዮች ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችን ሲያወግዙ ውለዋል፤ የወያኔ ኮማንድ ፖስት ሰላማዊ ሰልፍ ተከልክሏል በማለት ኣፋኝ የኣስቸኳይ ጊዜ ኣዋጅ ካወጣ ጀምሮ ሃገራችን በወታደራዊ ኣገዛዝ ቁጥጥር ስር ያለች መሆኑ ሲታወቅ ወያኔ ለኣህበሾች የእርግማን ሰልፍ ፈቅዶ ሲያስጮዋቸው ውሏል።

No comments:

Post a Comment