Wednesday, November 30, 2016

ለውስብስብ ችግሮች ተዳርገናል ያሉ የግብርና ኢንቨስተሮች ምሬታቸውን ገለጹ


በግብርና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ተንሰራፍቶ የቆየውን ችግር በቅጡ ለመረዳትና መፍትሔ ለመስጠት አዲሱ የግብርና ሚኒስትር ዶ/ር እያሱ አብረሃ፣ ኅዳር 16 ቀን 2009 ዓ.ም. በጠሩት ስብሰባ ባለሀብቶች ምሬታቸውን ገለጹ፡፡
በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ካቢኔ ውስጥ ከተካተቱ አዳዲስ ሚኒስትሮች መካከል አንዱ የሆኑት ዶ/ር

No comments:

Post a Comment