Wednesday, November 16, 2016

ኦሕዴድ ባካሄደው ግምገማ ጥፋተኛ ሆነው በተገኙ አመራሮች ላይ ዕርምጃ እወስዳለሁ አለ


የኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) በመካከለኛ አመራሮቹ ላይ ሲያካሂድ በቆየው ግምገማ በክልሉ በተፈጠሩ ችግሮች መግባባት ላይ መድረሱን፣ ሒስና ግለሒስ በማድረግ ጥፋተኛ ሆነው በተገኙት ላይ ዕርምጃ ለመውሰድ መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡
ከጥቅምት 25 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ ለስምንት ቀናት በተካሄደው ግምገማ፣ የመንግሥትን ሥልጣን

No comments:

Post a Comment