Sunday, November 20, 2016

የዐማራ አናብስት አዲ ጎሹን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠሩ፤


የዐማራ ወጣቶች አዲ ጎሹን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠሩ፤
ዛሬ ኅዳር 10 ቀን 2009 ዓም ምሽቱን በተደረገው ከፍተኛ ጦርነት የዐማራ አናብስት የአዲ ጎሹን አካባቢ ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥረዋል። የወያኔ መከላከያ አካባቢውን ለቆ የወጣ ሲሆን ፀረ ሽምቅ ኃይል ይገባል ተብሎ ይጠበቃል። የዐማራ ወጣቶች በደማቸው ደማቅ ታሪክ እየጻፉ ነው። Muluken Tesfaw

No comments:

Post a Comment