Wednesday, November 9, 2016

ባንኮችና ኢንሹራንሶች ዜግነት የሌላቸውን ትውልደ ኢትዮጵያውያን የአክሲዮን ድርሻ እንዲሸጡ ወይም እንዲሰርዙ ታዘዙ


– ትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ከሐምሌ ወር ጀምሮ የሚያገኙትን ትርፍ መንግሥት ይወርሰዋል
– የአክሲዮን ድርሻቸው ግን በገዙበት ዋጋ እንዲመለስ ተወስኗል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባለፈው ሳምንት ለሁሉም የግል ባንኮችና ኢንሹራንስ ኩባንያዎች በላከው መመርያ፣ በባንኮችና በኢንሹራንሶች ውስጥ ባለድርሻ የሆኑ ዜግነት የሌላቸው ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ከባለድርሻነት

1 comment:

  1. አሃ ቀጠን ያለች ትእዛዝ። የትእዛዝ ምድር፡ ኢትይጵያውያኖችስ ሼራችውን ማውጣት ይፈቀድላቸዋል? ወይስ ለታሰበው ጉዳይ ጥሩ ኢላማ እንዲሆኑ ማመቻቸት ነው? ወይስ ባንኮችን ለመዠረፍና ለመዝጋት ዝግጅት አልቋል?

    ReplyDelete