Tuesday, November 8, 2016

የሞጣ መሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪወች በዛሬው እለት ከፍተኛ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ላይ ናቸው።


የሞጣ መሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪወች በዛሬው እለት ከፍተኛ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ላይ ናቸው። እንቅስቃሴው የተጀመረው ፀረ አማራው መንግስት በሞጣ ፕሪፓራቶሪ ትምህርት ቤት የሂሳብ መምህር የሆኑትን አቶ ሰለሞን አራጌን አፍኖ በመውሰዱ ነው።
በአሁኑ ሰዓት የወያኔ ኮማንድ ፓስት ንፁሃን የአማራ ተማሪዎች ላይ ከፍተኛ እርምጃ እየወሰ ነው። የጉዳቱ መጠን ሲደርሰን እናሳውቃለን ።
# የአማራ ተጋድሎ
# ቤተ አማራ

No comments:

Post a Comment