Wednesday, November 9, 2016

ከ149 ሺሕ በላይ የተከለከሉ ኃይል አባካኝ አምፖሎች በሕገወጥ መንገድ በማስገባት የተጠረጠሩ ነጋዴዎች ተከሰሱ

መንግሥት ክልከላ ያደረገባቸውን ባለ 40፣ 60 እና 200 ዋት ኃይል አባካኝ የቻይና ሥሪት አምፖሎችን በሕገወጥ መንገድ ወደ አገር ውስጥ በማስገባት የተጠረጠሩ ሦስት የጉምሩክ ሠራተኞች፣ ሁለት አስመጪዎች፣ ሦስት የግል ሥራ ያላቸውና አንድ ተማሪ ክስ ተመሠረተባቸው፡፡
በሥልጣን ያላግባብ መገልገል ወንጀል፣ በጉምሩክ ማጭበርበር

No comments:

Post a Comment