Monday, November 14, 2016

ወያኔ ብዛት ያለው ጦር ወገራ ላይ አሰልፏል፤


ወያኔ ብዛት ያለው ጦር ወገራ ላይ አሰልፏል፤ Muluken Tesfaw
በወገራ እንቃሽ ቀበሌ የወያኔ ወታደሮች ከገበሬዎች ጋር ተፋጧል። ደፍሮ አይገባም፤ ጀግኖቹን ያውቃቸዋልና። የሃይማኖት አባቶች በተደጋጋሚ ስህተት እየሠሩ ነው። መስቀልና ታቦት ይዘው እየወጡ በመገዘት የተማረኩ ወታደሮችን እንዲመለሱ አደረጉ፤ የወያኔ ወታደሮችን ግን ሊገሉ ሲመጡ ገዝተው መመለስ አይችሉም። ይህ ፍጹም ከወያኔ ጋር ማበር ነው።

No comments:

Post a Comment