Wednesday, November 9, 2016

መርካቶ አካባቢ በጨረታ ለቀረበ መሬት በካሬ ሜትር 355 ሺሕ ብር የመወዳደሪያ ዋጋ ቀረበ


– በ24ኛው ሊዝ ጨረታ የመሬት ዋጋ በድጋሚ አሻቅቧል
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባወጣው 24ኛ ዙር ሊዝ ጨረታ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መርካቶ አካባቢ ለቀረበ 1,380 ካሬ ሜትር ቦታ፣ በካሬ ሜትር 355 ሺሕ ብር የመወዳደሪያ ዋጋ ቀረበ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

No comments:

Post a Comment