Wednesday, November 30, 2016

በ11ኛው ዙር ዕጣ ከወጣባቸው ቤቶች ውስጥ የ7169 ቤቶች ዕድለኞች አለመቅረባቸው ተገለጸ


– በታኅሳስ የመጀመሪያ ሳምንት ዕጣ ይወጣባቸዋል
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሐምሌ 30 ቀን 2008 ዓ.ም. ዕጣ ካወጣባቸው ከ30,000 በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ውስጥ፣ ለ7,169 ቤቶች ዕጣ የወጣላቸው ግለሰቦች ሊቀርቡ አለመቻላቸውን የቤቶች አስተዳደር ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
ዕጣ የወጣባቸውን ቤቶች እስከ ኅዳር 19

No comments:

Post a Comment