Wednesday, November 9, 2016

ኦሕዴድ ከአምስት ሺሕ በላይ በሚሆኑ መካከለኛ አመራሮች ላይ ሹም ሽር ለማድረግ ግምገማ ተቀመጠ


በከፍተኛ አመራር ደረጃ መሠረታዊ ሹም ሽር ያካሄደው የኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) ከአምስት ሺሕ በላይ በሚሆኑ መካከለኛ አመራሮች ላይም ለውጥ ለማድረግ ግምገማ ጀመረ፡፡
ኦሕዴድ በጅማ፣ በነቀምት፣ በአዳማ፣ በሐረርና በሻሸመኔ ከተሞች ከጥቅምት 25 ቀን እስከ ኅዳር 3 ቀን 2009 ዓ.ም. የሚቆይ

No comments:

Post a Comment