Monday, November 28, 2016

የትግል ጥሪ! የጎንደር እና ጎጃም ህዝብ ለመላው ኢትዮጵያዊ ያቀረበው አጭር የትግል ጥሪ!


የትግል ጥሪ!
የጎንደር እና ጎጃም ህዝብ ለመላው ኢትዮጵያዊ ያቀረበው አጭር የትግል ጥሪ!
የጎንደር እና የጎጃም ህዝብ ከወያኔ ጋር ጉሮሮ ለጉረሮ ተናንቆ እየተፋለመ ይገኛል። መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይህንን ታሪካዊ ትግል ከጎናችን ተሰልፎ በመፋለም ኢትዮጵያዊ ክብራችንን መልሰን እንጎናፀፉ ዘንድ በምንወዳት አገራችን ስም ጥሪ አስተላልፈናል።
በመላው ኢትዮጵያ ድንበሬ ተደፈረ እያለ ደሙን እያፈሰሰ የኖረው የጎጃም እና ጎንደር ህዝብ ዛሬ ከወያኔ ጋር ትልቅ ፉልሚያ ላይ ይገኛል።
ይህንን ፉልሚያ ህገ-ወጡ ወያኔ የጣለብህን ህገ-ወጥ አስቸኳይ_አዋጅ_አሽቀንጥረህ በመወርወር በያለህበት ሆነህ ወያኔን እና የወያኔን ቅጥረኞች ትፋለማቸው ዘንድ ወገናዊ ጥሪያችንን አስተላልፈንልሃል።”
ድል ለኢትዮጵያውያን!!!

No comments:

Post a Comment