Tuesday, November 29, 2016

አንተ ሄኖክ ወያኔዊ ስራዎች ይታይብሃል ።


ጓደኛህ አብሮህ ወደበረሃ የወረደው ሲገደል አንተ እንዴት አመለጥክ ?? እንኳን ይችን ብዙ ነገር እናውቃለን የአንደኛው ጓደኛህ ፎቶ ግራፉ ከእጃችን አለ፡፡ ቤተሰቦቹ ሀዘናቸውን እም ብለው አልቅሰው ሳይወጣላቸው እንደቀረ እናውቃለን ወስላታ ከአዲስ አበባ ካንተ ጋር ወጥተው እነሱን አስበልተህ አንተ ተመለስክ ገዳያቸው የትግሬ ነፃ ሳለ ሻዕቢያ እያልክ አፍክን ትከፍታለህ በዚህ ልጅ ምክንያት አንተም ወያኔዊ ስራዎች ይታይብሃል  ። አማራ አማራ እያልክ ወያኔን የስላም እንቅልፍ እንዲተኝ እየስራክ እንደሆነ ብዝዋች ተርድተዋል ወደ  አይምሮ ተመለስ ለነጻነት ብለው በሚሞቶ  ላይ አትቀልድ  

No comments:

Post a Comment