Wednesday, November 16, 2016

የዳያስፖራ ስብሰባ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ


ለዛሬ ኅዳር 7 ቀን 2009 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባህል ማዕከል የተጠራው የዳያስፖራ ስብሰባ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ፡፡
የዳያስፖራ ማኅበር ጽሕፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዳንኤል አበበ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በዳያስፖራውና በመንግሥት መካከል ባሉ ግንኙነቶች ላይ ለመምከር የተጠራው የሙሉ ቀን ስብሰባ የተራዘመው

No comments:

Post a Comment