Equal rights in Ethiopia
ኢትዮጵያ የዜግነት መብት ተከብሮ ሁሉም በእኩልነት የሚኖርባት ሀገር ትሁን!!!
Monday, November 14, 2016
ከኮማንድ ፖስቱ ፈቃድ ባለማግኘቱ ጋዜጣዊ መግለጫ መስጠት አለመቻሉን ኢዴፓ አስታወቀ
↓
የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ሐሙስ ኅዳር 1 ቀን 2009 ዓ.ም. በጊዮን ሆቴል ሊያደርገው የነበረውን ጋዜጣዊ መግለጫ ከኮማንድ ፖስቱ ሴክሬታሪያት ጽሕፈት ቤት እውቅና ባለማግኘቱ መሰረዙን አስታወቀ፡፡ የኢዴፓ መሥራችና የቀድሞው ፕሬዚዳንት አቶ ልደቱ አያሌው ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ጋዜጣዊ መግለጫው እንደማይከናወን የተሰጠ ምክንያት የለም፡፡
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment