Thursday, November 24, 2016

ከትግሬ

እኔ ከትግሬ ጋር አብሬ አድጌያለሁ። ኳስ ጨዋታ እበልጣቸው ነበር ፥ ትምህርት እበልጣቸው ነበር ( የትኛውን ትምህርት አትበሉኝ ) ፥ከነኩኝ እምቢ ብሎ ራስን ማስከበር ( ድብድብ የሚሉት መሆኑ ነው ) እሱንም እበልጣቸው ነበር ፥ ጨዋነት ጭራስ አይደርሱብኝም ነበር ። አንድ የማልክደው ሃቅ ተንኮል ይበልጡኝ ነበር። በተንኮል ሰለበለጡኝ ግን ከላይ በገለፅኳቸው የልጅነት የእኩልነት መስፈርቶች በልጠውኝ አያውቁም ! ስለማይችሉ ! አሁንም ስታገላቸው ስለ ልጅነት ባህሪያቸው እያሰብኩ ነው ! ልጅ ሳለን እንዴት እንዳንበረከክኳቸው እያሰላሰልሁ ነው ! ጠላትህ ማንም አይደለም ፥ ካንተው ጋር አብሮ አድጎ እንተኑ በዘርህ የፈረጀህ እና አማራ ይሙት ያለህ ዘረኛ ወያኔ ትግሬ ነው!
በእርግጥ ይህ ቀልድ ሊመስል ይችል ይሆናል ። ግን ቀልድ አይደለም ! ስለ ስነ ልቦና የሚያውቅ ሰው የሰው ልጅ እድገቱ እና እያደገ የሰማው ታሪክ ገነ በልጅነቱ መንፀባረቅ እንደሚጀምር የስነ ልቦና ጠበብቶች ይናገራሉ ! ያባቶቻቸው ልጆች ናቸው ! እኔም ያባቶቼ ልጆች ነኝ ! ኩሩ አማራ ! ደፋር አማራ! ሞት የማይፈራ! ፍከራ አይደለም ዋቢ ምስክሮች እና ቋሚ ገድሎችን ከጀርባችን ትተን ነው ይህንን የምናወራው ! ሁሉም አማራ!

No comments:

Post a Comment