Monday, November 14, 2016

ኮማንድ ፖስቱ 11,607 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉ ይፋ ተደረገ


በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መሠረት የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት 11,607 ተጠርጣሪዎችን በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች አስሮ እንደሚገኝ ፓርላማው ያቋቋመው መርማሪ ቦርድ ይፋ አደረገ፡፡
ፓርላማው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈጻጸምን እንዲመረምር ከፓርላማ አባላትና ከሕግ ባለሙያዎች የተውጣጡ ሰባት አባላትን የያዘ መርማሪ ቦርድ ማቋቋሙ የሚታወስ ሲሆን፣ ይኸው

No comments:

Post a Comment