Wednesday, November 30, 2016

ልማት ባንክ የብድር ፖሊሲውን በድጋሚ እንዲከልስ ታዘዘ


የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባለፈው ዓመት ያሻሻለውን የብድር ፖሊሲውን በድጋሚ በመከለስ፣ በአበባና በፍራፍሬ ዘርፍ የተሰማሩ የውጭ ባለሀብቶችን የተሻለ ብድር ተጠቃሚ እንዲያደርግ መታዘዙን ምንጮች ገለጹ፡፡
ትዕዛዙ የመጣው በጠቅላይ ሚኒስትሩ በሚመራው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ መሆኑን የገለጹት ምንጮች፣ ባንኩ በአበባና በፍራፍሬ ምርት ዘርፍ የተሰማሩ

No comments:

Post a Comment