Wednesday, November 30, 2016

የብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ የልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ሆኑ


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥና የፋይናንስ ተቋማት ሱፐርቪዥን ዳይሬክተር በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ጌታሁን ናና፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ሆነው እንዲሠሩ የቀረበው ሹመት ፀደቀ፡፡
የኢትዮጵያ ፋይናንስ ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ፣ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ አቶ ጌታሁን የባንኩ ፕሬዚዳንት ሆነው እንዲሠሩ ሾሟል፡፡

No comments:

Post a Comment