Thursday, November 17, 2016

ከአዋሽ ማሰቃያ ካምፕ በድብቅ የወጣ ፎቶ


https://scontent-mad1-1.xx.fbcdn.net/v/t34.0-12/15058518_200229043765516_1061565207_n.jpg?oh=2ae8e0210a7abda1fe1779cf8bb06048&oe=582F9EDD
በለጠ ይባላል(ስሙ ተቀይሮአል) ናዝሬት አካባቢ ታፍሶ አዋሽ ካምፕ ከገባ በሁዋላ እጅግ የሚሰቀጥጥ ስቃይ ተመልክቶአል. በመጨረሻም ምንም ውስጥ እንደሌለበት ተጣርቶ ሲለቀቅ በአንድ ለወገን ተቆርቁዋሪ ወታደር የተነሳና ለህዝብ እንዲገልጸው በአደራ የተሰጠውን በድብቅ የተነሳ ፎቶ እንዲህ አውጥቶታል.
-አንዳንዶች እግርና እጃቸው ታስሮ ይሰቃያሉ በቀዝቃዛ አሸዋ ላይ እየተደበደቡ እንዲህ ይተኛሉ. ሙቀቱ -ጉድጉዋድ መቆፈሩ -ድብደባው -ተባዩ -ረሃቡ -መፈጠርን ያስጠላል. አንዳንዶች እየተጠሩ ይገደላሉ. ወያኔ እየገደለ እያጠፋ ነው.

No comments:

Post a Comment