ቢቢኤን በዛሬው ህዳር 12/2009 ዝግጅታችን
በማሻመቅደላ የሃይማኖት ትቋማትን ለማቃጠል የተደረገው ሙከራ ከሸፈ
-ጠ.ሚኒስትር ሃይለማርያም በሳኡዲአረቢያ ናቸው ርሳቸው ሲጠበቁ አቶ ሲራጅ ፈርጌሳ መጡ
ውይይት ተሳታፊ አናግረናል ሙስሊሙን መብት አስመልክቶ የሰጡት መልስ አሳዛኝ ነው ተብሏል
-በሳኡዲ ጅዳ ታሳሪዎች ሀገራችን አስገቡን እያሉ ነው
-አዲሱ የኢትዪ ሶማሌ ንቅናቄ መስራቾች ጋር ቆይታ ክፍል 2
-የሸህ ሙሃመድ ሃሚዲን መጽሃፍ በሪያድ ሊመረቅ ነው
-የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ተጨንቋል
-የትግራይ ልማት ማኅበር ገንዘብ ማጭበርበሩ ተነገረ
-የታሰሩት የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት እና ጦማሪው ከአዲስ አበባ ውጭ ተወሰዱ
-በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተቃውሞ አለ
ፕሮግራሙን አድምጠው ማስተላልፍዎን አይዘንጉ

No comments:
Post a Comment