Saturday, December 3, 2016

በወገራ የወያኔ ጦር የገበሬዎችን መኖሪያ ቤት እና አዝማራ ዒላማ ያደረገ ጥቃት እየፈጸመ ነው፤

በወገራ የወያኔ ጦር የገበሬዎችን መኖሪያ ቤት እና አዝማራ ዒላማ ያደረገ ጥቃት እየፈጸመ ነው፤
በሰ/ጎንደር በቆላ ወገራ በዐማራ ገበሬዎች ላይ የተከፈተው ጦርነት በአብዛኛው የወረዳው አካባቢዎች ላይ መስፋፋቱን በስልክ ያነጋገርናቸው ሰዎች ገልጸውልናል። ዛሬ ኅዳር 24 ቀን 2009 ዓም ከቀኑ በግምት 9፡30 በወያኔ ሠራዊት የተጀመረው ጦርነት ተባብሶ እስካሁን መቀጠሉ ተገልጿል። ጃኖራ አካባቢ በቅጥረኛ ባንዳዎች መሪነት የተጀመረው ውጊያ የእንቃሽና ሌሎች የወረዳው ቀበሌዎች መስፋፋቱን ነግረውናል።
Read More


No comments:

Post a Comment