Tuesday, December 13, 2016

የአማራ ጠላት ትግሬ

በጎንደር እና አካባቢዋ ለምትገኙ የአማራ ተወላጆች በሙሉ 
የጀግናው አርበኛ ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ የፍርድ ሂደት አርብ ታህሳስ 7 2009 ። 
በዚህ ቀን በፍርድ ቤት በመገኘት ለጀግናው የአማራ ልጅ ያላችሁን ድጋፍ እና አጋርነት እንድታሳዩ በአማራ ህዝብ ስም ጥሪ እናቀርባለን!ከዕናንተ መሃል አማራ የዘር ማጥፋት እና የዘር ማፅዳት ( genocide and ethnic cleansing ) በደል አልተፈፀመበትም የሚል አለ? ከሌለ ታዲያ አማራ ራሱን ከእንዲህ ያለው ጥቃት ይታገል ዘንድ ይደራጅ ማለት ክፋቱ ምንድን ነው ?አማራ ይደራጅ ስል ፥ መደራጀቱን ከሚደርስበት በደል ፥ ህብረቱን እራሱን ከጥፋት እና ከዘር ማፅዳት ከመከላከል አንፃር እንጂ የአማራ ሃገር እና የአማራ መንግስት ከመመስረት አንፃር አይመስለኝም! ይህ የአማራ በደል የማይዋጥላችሁ፥ የአማራን ህብረት ከፅንፈኝነት ጋ አዛምዳችሁ ፥ የአማራ ትግልን ኖራ ማልበስ ለምትሹ ፥ አካሄዳችሁን ቆም ብላችሁ እንድትመረምሩት እንመክራለን !በእርግጥም ባለፉት 25 አመታት በኢትዮጵያ ሰማይ ስር በፖለቲካ አመለካከታቸው ወይም በሌላ ምክንያት ዜጎች እዚህም እዚያም ታስረዋል፤ አለበለዚያ ተግድለዋል። ግና እንደ አማራ ህዝብ እንዲህ አፈር መስሎ አፈር እየገፋ የተገፋ ሌላ ዜጋ ስለመኖሩ እርግጠኛ መሆን አልችልም!!!

No comments:

Post a Comment