Wednesday, December 28, 2016

አድማ/በአሜሪካ~አቦንሽ/ዘፋኝዋ ከሙዚቃ እና ከንግድ የመገለልዋ-ሚስጥር! ~~ዜናነህ መኮንን~


Abonesh Adinew
አቦንሽ/ዘፋኝዋ ከሙዚቃ እና ከንግድ የመገለልዋ-ሚስጥር!
~~ዜናነህ መኮንን~
ያቦነሽ እንባ .ዋሽንግተን .ሜርላንድ እና ቨርጅንያ እንደውሃ ፈስዋል…
ምን አደረኳቸው ?ምናለ ሰርቼ ልጆቼን ባሳድግ?
አቦንሽ ታነባለች .ባጠገብዋ ያሉ የሙያ አጋሮች .ሰምተው ማዘን ነው .እንድያውም ሸሿት .ከስዋ ጋር መታየት አርጩሜውን አካል ህሊናቸው ሰጋ..
(ኢይዮጵያዊነቴ ሲያስጠቃኝ የት አል ባንዲራ ተጠምጥሞ አገሬ አገሬ የሚሉት )
ጨነቃት .ጠበባት .ብሶትዋን እንክዋ የሚሰማት በምድረ አሜሪካ በየስቴቱ (ኧረ ማልዱኝ )ጩኅትዋ በረከተ…
ከዘፈንዋ .ከክለብዋ የገባ ውግዝ የማርያም ጠላት እራሱ ወያኔ ነው ተባለ..
መንገድ ላይ የሚያውቋት እያዮ ያልፍዋትል
በደጀሰላሙም እንዲሁ .. በስልክ ደውለው (ሰላም ያላልኩሽ ታውቂው የል የውጩን ኑሮ .የሆነ ነገር ሳስብ ነው እንዴነሽ ተብሎ ወጉ ይቀጥላል )
ሰው ፈርቶ እራሱን እየዋሸ እንዲኖር አስገድደውታል .የድያስፖራ ማፍያዎች
(ወያኔ -ወያኔ ! )ስድብ ማግለያ በቃ የጭራቅነት መግለጫ ሆነ!
አቦነሽ ኧረ (ምንም የማላውቅ መሃይም ምን አድርጊ ነው የሚሉኝ) የዘወትር አባባልዋ ነው…
አንድ ቀን በጥላሁን ገሰሰ ቤት~~~
________
እግሩ ልይ ወድቃ (ጋሼ ምን አደረኳቸው
አሳደሙብኝ በኔ መዝናኛ ሰው እንዳይገባ አደረጉ
ጋሼ አሳድገኅኛል ታውቀኛለህ የት አባቴ የማውቀውን ፖለቲካ ነው?)
ጥላሁን ገሰስ .አደመጣት .ምንም ማድረግ አንደማይችል ተረዳ .አንዳድ አርቲስቶች ሙያውን ከዘመኑ ትኩሳት ጋር ቀይጠውታል
አብርዋት አዘነ…..
ጥላሁን ጥሩ አድማጭ ነው .ላውጋ ካለ ያኔውን ክስተት ከነማን ጋር የያሳለፉትን ነው
ዛሬ ጥበብ በትኩሳት ላይ ነው ሊረዳው አልቻለም ..በውስጣቸው ክፋት .ምቀኝነት ሴራ በስመ የጥበብ ሰው ሃላፊነት ሊሸከሙ የሚችሉ መኖሩን አጠራጠረው….
እቦነሽ ደጀሰልም ገብታ አሁንም ታነባለች
~ከሰው መገለል
~እዳ
~የልጆችዋና የስዋ የወደፊት እጣ
በማታውቀው የራስ ምታት እና አንጀት መኮሳተር እክብል አዘውታሪ ሆነች..
በስሜትዋ ላይ ከፍተኛ ጥቃት ደረሰ .ከምትወደው ሙዚቃ ተፋታች የሌሎችንም ስራ ማዳመጥ አቆመች.
ተደጋጋሚ መዝሙር ታደምጣለች እናም
ደጀሰላም ያዘወተረው እግርዎ ወደ ኦርቶዶክስ ዘማሪነት ጥሎ ወደማይጥለው አባትዋ ቤት ገባች..
ለምን ይህ ሁሉ አድማ?~~~
ከለታት አንድቀን አገርዋ ገብታ በዜና ማሰራጫ ቃለ መጠየቅ ሰጠች
ወደ አሜሪካ ስትመለስ .የአዲስ አበባን ለውጥ .የመኪና መንገዶች .ይህንፃዎችን (አድንቀሽ አውርተሻል )በሚል አድማ ተደረገባት
እውነት የተሰማህን በነፃነት መግለፅ አትችልም ..አቦነሽ ጥቃት ከተፈፀመባት አንድዋ ናት
የዘገባው ተልእኮ….
ዴሞክራሲን ዲፌንድ ለማድረግ ነው
የግለሰቦች መብት የሚሉ አጠገባቸው ያለን መብት መጣስ እንኳ ጥብቅና ያልቆሙ ናቸው..
በድያስፖራ…
~የዜና ማሰራጫዎች
~አክቲቪስቶች
~ድርጅቶች
~የሃይማኖት ተቋም አጠገባቸው ያለን የመብት መጣስ ትክክል አይደለም አይሉም.
ይቺ አገር .አገር ውሸት ነው~
መደምደምያ….
በአንድ ጉባየ ባደረኩት ንግግር የኛ አገር ወዳድነት አሮጌ ብልትን ለመፈተሽ ነው ያልኩበት ጊዜ አለ….
አጠገብ ያሉ በደሎች ትኩረት ይሻሉ.
ቸር ይግጠመን~
ዜናነህ መኮንን✍🏿
አድማ/በአሜሪካ~~

No comments:

Post a Comment