Monday, December 12, 2016

የአገር መከላከያ ሠራዊትን በመክዳት የተጠረጠሩ ወታደሮችና ግለሰቦች ተከሰሱ


– የአየር ኃይል ደኅንነት ኃላፊን ለመግደል ሲንቀሳቀሱ ነበር ተብሏል
የአገር መከላከያ ሠራዊትን በመክዳት የፀረ ሽብርተኝነት አዋጅን በመተላለፍ፣ የሽብር ተግባር ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ በቁጥጥር ሥር ውለዋል የተባሉ ወታደሮችና ግለሰቦች ክስ ተመሠረተባቸው፡፡
ተከሳሾቹ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) እና የአርበኞች ግንቦት ሰባት አባል መሆናቸውን

No comments:

Post a Comment