Wednesday, December 21, 2016

በአዋሽ፣ አላጌና ብር ሸለቆ የማቆያ ጣቢያ በኮማንድ ፖስቱ ቁጥጥር ስር የነበሩ 3855 ተለቀቁ


በቅርቡ በአገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ከተነሳው የሕዝብ ተቃውሞ ተከትሎ ለስልጣኑ የሰጋው የሕወሓት አገዛዝ ኮማንድ ፖስት አቋቁሞ ኣፍሶ ካሰራቸው የነበሩ 3855 ተለቀቁ፡፡በአዋሽ፣ አላጌና ብር ሸለቆ የማቆያ ጣቢያ በኮማንድ ፖስቱ የታሰሩ የነበሩ ናቸው ዛሬ ረፋድ የተለቀቁት፡፡በነገው ዕለትም ከቤተሰቦቻቸው ጋር ይቀላቀላሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

No comments:

Post a Comment