Thursday, December 22, 2016

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት በኮማንድ ፓስቱ ታስረው የነበሩ የፓለቲካ እስረኞች ከእስር እየተፈቱ ነው።


በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት በኮማንድ ፓስቱ ተይዘው ፤ አዋሽ አርባ ታስረው የነበሩ የፓለቲካ እስረኞች አሁን በዚህ ሰዓት አዲስ አበባ በሠላም ደርሠው ፥ ከእስር እየተፈቱ ነው።
ከአዲስ አበባ አካባቢ ተይዘው አዋሽ የነበሩት ተለቀው ወደየቤታቸው ገብተዋል፡፡ከነዚህም ውስጥ
1ኛ/መምህር አበበ አካሉ
2ኛመምህርና ጋዜጠኛ ሰለሞን ስዩም
3ኛ/ጋዜጠኛ በፍቃዱ ኃየሉ 
4ኛ/ወጣት እያስፔድ ተስፋዬ
6ኛ/ወጣት ብሌን ይገኙበታል፡፡

No comments:

Post a Comment