Wednesday, December 21, 2016

ሞሮኮ የሚገኘው የሼክ አል አሙዲ ነዳጅ ማጣሪያ ኩባንያ በፍርድ ቤት እንዲፈርስ ታዘዘ


– የሞሮኮ መንግሥት 1.34 ቢሊዮን ዶላር የታክስ ዕዳ እንዳለበት አስታውቋል
የሼክ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ኩባንያ የሆነው ኮራል ፔትሮሊየም ሆልዲንግስ 67 በመቶ ድርሻ በመያዝ የሚያስተዳድረውና በሞሮኮ ብቸኛው የነዳጅ ማጣሪያ እንደሆነ የሚነገርለት ሳሚር ግሩፕ፣ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ይፍረስ የተባለው ባጋጠመው የገንዘብ

No comments:

Post a Comment